SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
By SBS
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Latest episode
-

Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus
Electric vehicles are becoming more common on Australian roads as fuel prices remain unstable and more drivers look for cheaper ways to travel. Here's what you need to know if you are thinking about making the switch. - የነዳጅ ዋጋ አለመረጋጋት ቀጥሎ አለ። የኤሌክትሪ… -

እሥራኤል ቤይሩት ላይ ጥቃት ሰነዘረች
የአውስትራሊያ መንግሥት የሕዝብን የለውጥ ጥያቄ እያደመጥን ነው አለ -

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 መደበኛ ቅሬታዎች እንደቀረቡለትና 825 የምርጫ ጣቢያዎች ውጤቶቻቸውን ይፋ እንዳደረጉ አስታወቀ
ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ በፈለገችው መንገድ መጠቀም እንደምትችል ሶማሌላንድ አመላከተች -

እንጀራ (ግጥም) - በኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም ብዕርና አንደበት
ከኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ማሞ አዲስ መድብለ ግጥም መጽሐፍ "ትዝብትና ተስፋ" ተመርጦ በደራሲው አንደበት የተነበበ። -

የብሪስበን 2032 ኦሎምፒክ ስታዲየም ግንባታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል
የደቡብ አፍሪካ ቡድን በቪዛ ችግር ሳቢያ የሜክሲኮ ጉዞው ተስተጓጉሏል -

"በአሜሪካን ሀገር 'ወደ ነጮቹ ነው የንሳበው ወይስ ወደ ጥቁሮቹ?' የሚል ትልቅ ጥያቄ አለ። ስንቶቹ አስበውበታል? ስንቶቹ ችላ ብለውታል?" ዶ/ር ስዩም ገብረእግዚአብሔር
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ከጎንደር ከተማ ከንቲባነት እስከ ስደት ሕይወት ትረካ (በሕይወት ሳሉ)። -

"ሳልጠየቅ፣ ሳልፈቅድ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሆነህ ተሹመሃል ተባልኩ። 'እንዴት ይሆናል?' ብዬ ጃንሆይ ዘንድ ቀረብኩ" ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ግለ ታሪካቸውን ባሰፈሩበት መጽሐፋቸው በሀገረ አሜሪክ "ኢትዮጵያ PhD ለምን ያስፈልጋታል?" ተብለው 'ሀገሬ እንዴት እንዲህ ትባላለች?' ብለው ትምህርታቸውን እንደምን እንደጨረሱና 'ያለ ፈቃዴ እንደምን ነው የጎንደር ከታማ ከንቲባ ሆኜ የምሾመው?' በሚል ቁጣ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፊት እንደቀረቡ… -

#111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med) - #111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med)
Learn English useful for describing plumbing problems at home. Practise everyday phrases for explaining issues, asking about cost, and arranging repairs. - የመፀዳጃ፣ መታጠቢያና ቧምቧ የመሳሰሉ ቁሳ ቁሶች ችግር ቤት ውስጥ ሲገጥም ዘርዝሮ ለማስረዳት ያስችል ዘንድ እንግሊዝኛን መማር ጠቀሜታ ይኖረዋል። እክ… -

"በኢትዮጵያዊነቴ ሁሌ እኮራለሁ፤ ተሸማቅቄ አላውቅም። በአፍሪካ ቀን ስሸለም በወገኖቻችን ከፍ ያለ ድጋፍ በጣም ነው የኮራሁት። የጋራ ክብር ነው።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የአፍሪካ ቀን የማኅበረሰብ ስኬት ሽልማት ተሸላሚ፤ የሽልማቱን ፋይዳና የማኅበሩን ማኅበረሰባዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ። -

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል ካሉ ስምንት የምርጫ ጣቢያዎች በስተቀር በተያዘለት የምርጫ መርሃ ግብር መሠረት እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ኢትዮ- ቴሌኮም በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዋዕለ ንዋይ ላይ በይፋ ተመዘገበ